14.5 C
Addis Ababa
April 27, 2024

Local News

Local News

በጨርቃጨርቅና አልባሳት ዘርፍ ያለውን የክህሎት ፍላጎት አስመልክቶ የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

Areda Batu
በቢሾፍቱ ከተማ አሻም አፍሪካ ሆቴል ከጥቅምት1/2014 እስከ ጥቅምት 5/2014 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሀገሪቱ ጨርቃጨርቅና አልባሳት ዘርፍ ያለውን የክህሎት ፍላጎት መለየት የሚያስችል የስልጠና መርሀ...
Local News

የሞጆ የጋራ ፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

Areda Batu
የሀገራችንን የቆዳ ሀብት በአግባቡ በመጠቀም ሀገራዊ ኢኮኖሚውና የስራ ዕድል ፈጠራ ለማሻሻል ሞጆን የቆዳ ፋብሪካ ከተማ(የቆዳ ኢንዱስትሪ መንደር) ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡ ፕሮጀክቱ የአካባቢውን ህብረተሰብ በሚጠቅምና አገራችን...
Local News

የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ለሁለተኛ ጊዜ ሀገር አቀፍ የጥጥ ልማት የንቅናቄ መድረክ አካሄደ ፡፡

Areda Batu
የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ቀደም ሲል በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ የንቅናቄ መድረክ ያዘጋጀ ሲሆን አሁን ደግሞ በጋምቤላ ከተማ ባሮ ጋምቤላ ሆቴል ግንቦት 25/2013 ዓ.ም...
Local News

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ወተር ዊትነስ ኢንተርናሽናል ከተባለ የልማት ድርጅት ጋር የ21 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ ::

Areda Batu
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ወተር ዊትነስ ኢንተርናሽናል ከተባለ የልማት ድርጅት ጋር በሃገራችን ለሚገኙ የጨርቃጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ የሚውል 21 ሚሊዮን 72 ሽህ 26 ብር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡በስምምነቱ...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy
Show Buttons
Hide Buttons