የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት በግብርና መር የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲው ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰባቸው ካሉና ፖሊሲውን ተግባራዊ ለማድረግ ከወጡ ስትራቴጂዎች መካከል የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ አንዱ ነው፡፡ በስትራቴጂው ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች መካከል ደግሞ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪው አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ በዚህ ረገድ አገራችን ለዘርፉ ዕድገት ያላትን ምቹ አጋጣሚ በመጠቀም ኢንዱስትሪውን ዓለም ከደረሰበት ደረጃ ለማድረስ የሚያስችሉ በርካታ ሥራዎች በመንግስት በኩል እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡
[bm-invite]